IRROB.ORG

Home » News

Category Archives: News

#ትግራይ_ቲቪ፡ አማርኛ ዜና ምሽት

ኢሮብ ዋረ’ 14-05-2012 ኢ.ሎ

Tigray TV News Updates

 

Dr. Martin Luther King Jr. Day Parade Miami, Florida 2020

ጥምቀት በዩኔስኮ መመዝገቡ ምክንያት የምስጋና መርሐ ግብር (EOTC TV)

Colorful Celebrations of the Feast of Jesus’ Baptism in Ethiopia

#ትግራይ_ቲቪ፡ዜና

ኢቲቪ ምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና

#ትግራይ_ቲቪ፡ አማርኛ ዜና ምሽት

ኢሮብ ዋረ’ 07-05-2012 ኢ.ሎ

NEWS DW TV ዜና ምስዮት

#ትግራይ_ቲቪ፡ዜና ትግርኛ ምሸት

ዘተ ኣብ ህልው ኩነታት…[01/16/2020 (TMH)

Joint Statement of Egypt, Ethiopia, Sudan, the United States and the World Bank

Joint Statement of Egypt, Ethiopia, Sudan, the United States and the World Bank

Washington, DC – The Ministers of Foreign Affairs and Water Resources of Egypt, Ethiopia and Sudan and their delegations met with the Secretary of the Treasury and the President of the World Bank, participating as observers, in Washington, D.C. on January 13-15, 2020.  The Ministers noted the progress achieved in the four technical meetings among the Ministers of Water Resources and their two prior meetings in Washington D.C. and the outcomes of those meetings and their joint commitment to reach a comprehensive, cooperative, adaptive, sustainable, and mutually beneficial agreement on the filling and operation of the Grand Ethiopian Renaissance Dam. (Source: U.S. Department of Treasury).

#ትግራይ_ቲቪ፡ አማርኛ ዜና ምሽት

#ትግራይ_ቲቪ፡ዜና ትግርኛ ምሸት

ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ በአዳማ የተናገሩት

ኦቦ በቀለ ገርባ በአዳማ የተናገሩት

Image may contain: 1 person, smiling, suit and sunglasses“… 1ኛ ይቅርታ ማድረግ ካለብን እኛ ነን ይቅር የምንለው። አሁን ላለውም ሆነ ለነባሩ የኢሕአዴግ አመራር፣ ምክንያቱም ፍዳችንን ስናይ የነበርነው እኛ በመሆናችን። ወደ አንድ አካል ብቻ ያነጣጠረ የተጠያቂነት መንፈስ ፈፅሞ የማንቀበለው ነው።
እኛን ሲያስር እና ሲከታተለን የነበረው የደህንነት ሰው እኮ ኦሮምኛ የተለማመዱ የትግራይ ሰዎች ኣልነበሩም። የኦፒዲኦ ደህንነቶች ናቸው። ስለዚህ መጠየቅ ካለበት፤ እንደ መንግስትና እንደ ኢሕአዴግ እንጂ፤ ወደ አንድ ፖርቲ ያነጣጠረ ማድረጉ ከጥፋት ከመሸሽ በዘለለ ፍፁም ቅቡልነት የለውም።

“… 2ኛ እኛ እንደ ኦሮሞ ራሳችን በራሳችን እንድንተዳደር ዋጋ የከፈለልን፤ እንደ ህዝብ ትግራዋይ እንደ ድርጅት ደሞ ወያኔ ነው። ይህ ወደድንም ጠላንም የተሰራ ታሪክ ስለሆነ ልንቀይረውም አንችልም። ይህ ማለት የኦሮሞ ትግል ዋጋ አልነበረውም ማለት ሳይሆን፤ እንደ ኦሮሞ የከፈልነው ውድ መስዋእትነት እንዳለ ሁኖ፤ የነዚህ የትግራይ ልጆች መስዋእትነት ግን ለትግላችን ግብ እና ለጥያቄኣችን መልስ የህይወት የኣካል የንብረት ዋጋ አበርክቶልናል።

“… ለዚህም ነው በራሳችን የምንተዳደረው፤ ለዚህም ነው በቋንቋችን የምንዳኘው የምንማረው፤ ለዚህም ነው እንደ ኦሮሚያ በክልልነት በፌደራል ስርዓት የምንተዳደረው፤ ለዚህም ነው የኦሮሞ ፌደራሊስት ብለን ራሳችን በራሳችን የምንተዳደረው፡፡ ለዚህም ነው የፌደራሊስት ስርዓት ከሚያምኑ እና ከሚከተሉት ሓይሎች ጋር በተደጋጋሚ እየታየን ያለነው።

“… ስለዚ የትግራይ ህዝብ ትግል እና መስዋእትነት፤ ለእኛ ለኦሮሞ ህዝቦች ከፍለን የማንችለው ውለታ ነው። ለዚህም ነው የትግራይ ህዝብና መሪ ድርጅቱ በየትኛውም ዘመን የኦሮሞ ጠላት አይደሉም ኣይሆኑምም፤ የስትራተጂ ወዳጃችን ናቸው የምንለው።

“… ከዚህ ጎን ለጎን ጊዜና ፀሓይ የወጣላቸው መስሏቸው፤ የትግራይ ህዝብ በትግሉ ኣሽቀንጥሮ ያሸነፋቸው ሓይሎች፤ ይህ ባለውለታችን የሆነውን ህዝብ፤ ከቶውንም እንዲበቀሉት አንፈቅድላቸውም። ቢሆን ቢሆን ትግራዋይ የሚንበረከክ ህዝብም ኣይደለም። ቢያንስ ቢያንስ ግን ስለከፈሉልን ዋጋ ስንል ከጎናቸው መሰለፍ ኣለብን። ይህንን እምለው የትምክህት ሃይሎች ስለ ትግራይ ህዝብ የሚያቀነቅኑትንና የሚፈፁሙትን ሴራ ማለቴ ነው።

“… ስለዚህ ከውጭም ከውስጥም ስለዚህ ህዝብ ደህንነት ጉዳይ እንደ መርህ እና እንደ ዓለማ ይዘን መንቀሳቀስ ይኖርብናል። በዚህ አማካኝነት ደግሞ የፌደራል ስርዓታችንን እያጠናከርን መሄድ ይኖርብናል ብየ ኣምናለሁ…”

ኦቦ በቀለ ገርባ ዛሬ በአዳማ የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች የትብብር መድረክ ላይ የተናገሩት
ምንጭ – ካሳ ሃይለማርያም (Source: Tadesse Welay)

 

 

“ብልፅቲ ጓል ኣነስተይቲ” ሓዲሽ ፈጠራ ስራሕ ዝማሃዘት ኣዶ (DW TV)

#ትግራይ_ቲቪ፡ አማርኛ ዜና ምሽት

የትግራይ ፖለቲካ ፓርቲዎች ና ሲቪክ ማህበራት ፎረም አስፈላጊነት፡

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞነኛ የስራ ጉብኝት ሲዳሰስ

#ትግራይ_ቲቪ፡ አማርኛ ዜና ምሽት

#ትግራይ_ቲቪ፡ዜና ትግርኛ ምሸት

ኢሮብ ዋረ’ 02-05-2012 ኢ.ሎ

አማርኛ ዜና ድምፂ ወያነ(ጥሪ 2/2012 ዓ.ም)

NEWS DW TV: ብኽነት ሃፍቲ ተጋሩ ዝድህስስ ምድላው

ዜናታት ኢቲቪ ትግርኛ 12፡00 (etv)

ኢቲቪ የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና

ፃንሒት ምስ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ገቢሳ (TMH)

ኢቲቪ የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና

ኢሮብ ዋረ’ 30-04-2012 ኢ.ሎ

Modern Education System in Ethiopia-When & Where?

NEWS DW TV ዜና ምስዮት ሰዓት

የሀይማኖት አባቶቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

#ትግራይ_ቲቪ ዜና

Nativity.jpg

#ትግራይ_ቲቪ፡ዜና ትግርኛ ምሸት

%d bloggers like this: