IRROB.ORG

Mama Hagosa’s Biography

ወላዲትና ሐጎሳ አንካብ አቦኤን ወልደጊዮርግስ ደበሳይን አኖኤን ማና ሐየሎምን ብ24 ጥሪ 1906 ዓ.ም. አብ አራዕዋየን ተወልዳ፡፡ ክርስትና ከአ አብ ዓሊተና ልዳታ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ብአባ ቪንስንስዮስ ብ16 የካቲት 1906 ዓ. ም. ተቀበላ፡፡ ክርስትና ስመን ወለተማርያም ይባሃል ነበረ፡፡ ክርስትና እኖኤን እናቴ ፍስሐ ፍሡሕ አራዕዋየን ነበራ፡፡ (For more, CLICK HERE!)
ወ/ሮ ሐጎሳ ወልደጊዮርግስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደጊዮርግስ ደበሳይና ወ/ሮ ማና ሐየሎም በጥር 24 ቀን 1906 ዓ. ም. አራዕዋየን በተባለው መንደር በኢሮብ ወረዳ ተወለዱ፡፡ ክርስትና በልደታ ማርያም ቁመስና ቤተ ክስቲያን በአባ ቪንስንት ተነሱ፡፡ የክርስትና እናታቸው እናቴ ፍሥሐ ፍሡሕ ከአራዕዋየን  ነበሩ፡ (For more, CLICK HERE!)
Hagosa was born to her parents, Woldegiorgis Debessay and Manna Hayelom, on February 1, 1913 (Gregorian Calendar) at a hamlet known as Arawayna in the vicinity of Alitena village-town in the Irob Woreda (County) in the northeastern zone of Tigray, Ethiopia. (For more, CLICK HERE!) 


Funeral Video