IRROB.ORG

Home » Irob Abductees

Irob Abductees

Notice On Behalf Of The Abducted And Disappeared Irobs

Global Irob Community is seeking Volunteers from the American Continent, European Continent, Asian Continent, African Continent, and Australian Continent to form a Committee that would investigate the condition and whereabout of those defenseless abducted  and disappeared (80-100) Irob people during the Eritrean invasion and occupation of the Irobland (1998-2000) and to raise and address the issues of justice and human rights of these innocent victims with the International Community (such as the United Nations, the European Union, the African Union, the US State Department, and the Ethiopian Government as well as the International Red Cross and other human rights agencies), and to lobby and advocate for their cause anew.

IRROB.org has been requested to post and extend this Notice and Invitation to all Irobs and friends of Irob people around the world and to accommodate via its web site  those interested to join the volunteer group to help establish an Ad Hoc Committee very soon.

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሰዎች ከኢሮብ ማሕበረሰብ ከ ከዓመታት በፊት በሻዕብያ ተጠልፈው ተወስደው እስከአሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው ።

የኢህአዴግ መንግስት ከ1990 ዓ/ም ጀምሮ በየዓመቱ በሻዕብያ ታጣቂዎች እየታፈኑ እየተወሰዱ ህልውናቸው የማይታወቁ ዜጎቻችን ሁኔታ እንዲያረጋግጡልን እንጠይቃለን ።

በሻዕብያ ከባዳ እስከ ሑመራ ድረስ ተጠልፈው የተወሰዱ ዜጎቻችን ህልውና አጣርተው እንዲመለሱ እንዲያደርጉልን እንጠይቃለን ።

1 ኣቶ ዓብዱ ወ/ዮሃንስ ተስፉ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
2 አቶ ሓድጉ ካሕሳይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
3 አቶ አብራሃ ገብራይ ካሕሳይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
4 አቶ አብራሃ ገብሩ ወልዱ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
5 አቶ አብራሃ ኢማልማሊ ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
6 አቶ አብራሃ ስብሓት ሞሳ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
7 አቶ አብራሃ ገብታይ ተስፋይ ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
8 አቶ አብራሃ ዝግታ ተስፋይ ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
9 አቶ አብራሃም ሶሎሞን ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
10 አቶ ዓዳዩ ምራጭ ፍሱሕ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1990
11 አቶ ዓዱማ ሓጎስ ተስፉ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1990
12 አቶ ዓዶ ዓሊ ስብሓት መድህን ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
13 ወይዘሮ ዓዶኒ ዮሃንስ ገብሩ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
14 አቶ ዓዶዐማር ወልደ ገብራይ ፤ዓሊተና ኢሮብ 1991
15 አቶ አለማ ገብራይ ተስፉ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
16 አቶ አለማ ሓይላት ለምለም ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
17 አቶ አለማ ኃ/ማርያም ግደይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
18 አቶ አለማ ተስፋይ ዓዳጊስ ፤ ዓልተና ኢሮብ 1991
19 አቶ አለማ ተስፋይ ካሕሳይ ፤ ዓልተና ኢሮብ 1991
20 አቶ አለማ ተሰማ ገብራይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
21 አቶ አሰፋ ሓጎስ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1992
22 አቶ አስፋሃ ግደይ ተስፋይ ዓሊተና ኢሮብ 1991
23 አቶ አትክልቲ በየነ ወልደ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
24 አቶ በርሀ መድህን ሓጎስ ፤ እንዳልጋዳ ኢሮብ 1991
25 አቶ በርሀ ተስፋይ ወልደ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
26 አቶ በርሀ ወ/ገብርኤል በየነ ፤ ዓጋራለኮማ ኢሮብ 1990
27 አቶ ብርሃነገ/ሚካኤል ሓድጉ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
28 አቶ ብርሃነ ኪዳነ ተስፋይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1992
29 ወይዘሮ ብርሃኑ ፃዕሩ ሓጎስ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
30 አቶ ብስራት ሓጎስ ካሕሳይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
31 ወይዘሮ ብሩር ሓጎስ ገብሩ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1991
32 አቶ ዳውድ ኢብራሂም ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1994
33 ወይዘሮ ዳሃብ ሓጎስ ሃውኩ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
34 አቶ ደስታ ሓጎስ /ጉዕላይ ወልደ ፤ወርዓትለ ኢሮብ 1991
35 አቶ ደስታ ተስፋይ ሞሳ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
36 አቶ ደስታ ወ/ጊርግስ ሃይሉ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1991
37 ወይዘሮ ፋና ኣብራሃ ገብሩ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
38 አቶ ፍስሃየ ምስግና ተስፋይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
39 አቶ ከሓሰ ተካ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1994
40 አቶ ፍሱሕ ፃድዋ ሓጎስ ፤ እንዳልገዳ 1991
41 አቶ ፍሱሕ ወልደ ስብሓት ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
42 አቶ ፍሱሕ ወልደ ወ/ስላሴ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
43 ወይዘሮ ፍረወይኒ ወልደ ሓጎስ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1992
44 አቶ ገብረ ኣብራሃ ገብራይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1994
45 አቶ ሓዲሽ ገብሩ ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
46 አቶ ገ/ዮሃንስ ሓጎስ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
47 አቶ ገ/ዮሃንስ መሓሪ ዲነ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
48 አቶ ግደይ ሓጎስ ስብሓት ፤ ዓጋራለኮማ ኢሮብ 1990
49 አቶ ግርማይ ተስፋይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
50 አቶ ግርማይ ወ/ሚካኤል ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1990
51 አቶ ሓጎስ አምሩ ካሕሳይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
52 አቶ ሓጎስ ሃይሉ ገ/ስላሴ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
53 አቶ ሃይለ በርሀ ወልደ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
54 አቶ ሃይለ ሓጎስ ካሕሳይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
55 አቶ ኃ/ስላሴ ግደይ ደስታ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
56 አቶ ሃይሉ በርሀ ወልደ ፤ ዓዳጋ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
57 አቶ ሓሊቦ ካሕሳይ ሓጎስ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
58 አቶ ካሕሳይ መሓሪ ሓድጉ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
59 አቶ ካሕሳይ ሓጎስ ተስፉ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1990
60 አቶ ካሕሳይ ምራጭ ፍሱሕ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
61 አቶ ካሕሳይ ወ/ሚካኤል ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
62 ቀሺ ዓዱማ ገ/ጻድቃን ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
63 አቶ ግርማይ ፍትዊ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
64 ቀሺ ሓድጉ ገብራይ ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
65 አቶ ኪዳነ ሓሊቦ ሓጎስ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1994
66 አቶ መሓሪ ኃ/ስላሴ ግደይ ፤ ዓጋራለኮማ ኢሮብ 1991
67 አቶ መሓሪ ሓጎስ ተስፉ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1991
68 አቶ ማይስሶ ገብሩ ሮብሊ ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
69 አቶ መብራህቶምወ/ገብርኤል፤ዓጋራለኮማኢሮብ 1990
70 አቶ መድህን ፍሱፍ ዳባሳይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
71 አቶ ምስግና ዮሃንስ ሓጎስ ፤ ዓጋራለኮማ ኢሮብ 1990
72 ወይዘሮ ምሕረት በርሀወ/ስላሴ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
73 አቶ ምስግና ገ/ጊዮርግስ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
74 አቶ ንጉሰ ተስፈይ ወልደ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
75 አቶ ስዩም ወልደ ተስፋይ ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
76 አቶ ጠዓመ ገብራይ ሓጎስ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
77 አቶ ጠዓመ ኪዳነ ፃዱዋ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1990
78 አቶ ተስፋይ ገብራይ ሓጎስ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
79 አቶ ተስፋይ ሓጎስ ካሕሳይ ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
80 አቶ ተስፋይ ካሕሳይ ተስፉ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
81 አቶ ተስፋይ ንጉሰ ለምለም ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
82 አቶ ተስፋይ ወ/ጊኦርግስ በየነ ፤እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
83 አቶ ተስፋይ ዮሃንስ ሓጎስ ፤ ኣራዕ ኢሮብ 1990
84 አቶ ጥዑም ፉና ሓይላት ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
85 ወይዘሮ ፀጋ ኣብራሃ ተስፋይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
86 አቶ ፀጋይ ምራጭ ፍሱሕ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1990
87 አቶ ወ/ጊዮርጊስ በየነ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
88 አቶ ወ/ጊየርጊስ ካሕሳይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
89 አቶ ወልደ ስብሓት ሞሳ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1990
90 አቶ ዮሃንስ ሓጎስ ካሕሳይ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1990
91 አቶ ዮሃንስ መሓሪ ሓጎስ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
92 አቶ ዮሃንስ ተስፋይ ወልደ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
93 አቶ ሓጎስ ዳማና ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1991
94 ወይዘሮ ዳሃብ ገብራይ ሃውኩ ፤ ሳራታ ኢሮብ 1991
95 አቶ ካሕሳይ ሞሳ ወልዱ ፤ ወርዓትለ ኢሮብ 1991
96 አቶ ድምፁ ኪዳነ ካሕሳይ ፤ እንዳልገዳ ኢሮብ 1991
97 አቶ ተስፋይ ዝግታ ግደይ ፤ ዓሊተና ኢሮብ 1990
#ስለ_ኢሮብ_ህዝብ_ያገባኛል


​ኤርትራ ውስጥ የሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን

በቅርቡ ለኤርትራ አዋሳኝ ከሆነ ነው ከትግራይ ክልል በተለይ ፅርዓያ ግርማይ ተብሎ ከሚታወቀው አካባቢ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን በኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ተጠልፈው ተወስደው ነበር፡፡

በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ካፍታ ሁመራ ወረዳ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ድንበር ዘልቀው በገቡ የኤርትራ ታጣቂ ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል፡፡ መጀመርያ አካባቢ ቁጥራቸው 85 መሆኑ የተነገረው እነዚህ የሻዕቢያ ሰለባ የሆኑት ኢትዮጵያውያን 32 እንደሆኑ በሱዳን አደራዳሪነት ከተመለሱ ዜጎች ቁጥር አንፃር ተመልክቷል፡፡

ኢትዮጵያውያኑ ታፍነው ከተወሰዱ በኋላ ጉዳዩ ይፋ የወጣው በማኅበራዊ ሚዲያ ሲሆን፣ ከዚያም ከጠለፋው አመለጡ የተባሉትን ወጣቶች አነጋግሮ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ዜናውን ማሠራጨቱ ይታወሳል፡፡

እነዚህ ዜጎች በሌላ አገር ለዚያውም በጠላት አገር ታጣቂ ኃይሎች ሲወሰዱ ለሁለት ሳምንታት ያህል የኢትዮጵያ መንግሥት ያወጣው መግለጫ አልነበረም፡፡ የመንግሥት ሚዲያም ስለጉዳዩ ትንፍሽ ያለው ነገር አልነበረም፡፡ የግሉ ሚዲያም ቢሆን አጀንዳ ሲያደርገው አልተስተዋለም፡፡

ታፍነው የተወሰዱትን ዜጎች በተመለከተ የተለያዩ ሚዲያዎች የተለያየና አንዳንዶቹም ተቃራኒ የሆኑ ዜናዎች እያወጡ መንግሥት በጉዳዩ ላይ ዝምታን መምረጡ፣ ከብዙዎች ዘንድ ወቀሳ የደረሰበት ሲሆን፣ ከገዛ አገራቸው በኃይል ታፍነው ስለተወሰዱት ዜጎች ሁኔታ የሕዝቡን የማወቅ መብት፣ መረጃን የማግኘትና ስለአገሩ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ የማወቅ መብት የጣሰ ሲሉም አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ለዜጎች ያለው ተቆርቋሪነትም ጥያቄ ውስጥ የከተተ ነው ያሉም አልጠፉ፡፡

ስለጠለፋው

ጠለፋው የተከናወነው ጥር 27 ቀን 2008 ዓ.ም. ሲሆን ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ መሆኑ፣ ታጋቾቹ ለኢትዮጵያ ፈርስት ኦንላይን ሚዲያ ባለቤት ቢንያም ከበደ ተናግረዋል፡፡ ከተመለሱት ጋር ቅርበት ያላቸው ሪፖርተር ያነጋገራቸው ምንጮች እንደሚሉት፣ የተጠለፉት ኢትዮጵያውያን በባህላዊ መንገድ ወርቅ ከሚወጣበት ቦታ ከተወሰዱ በኋላ በግድ የተከዜን ወንዝ እንዲሻገሩ በማድረግ ለስምንት ሰዓታት በእግር ተጉዘው፣ ጉሊት በተባለ ቦታ ሻምበል ዳዊት የተባለና ሌሎች የኤርትራ መከላከያ ኃይል ወታደራዊ መኰንኖች አግኝተዋቸዋል፡፡

አንዳንድ ዘገባዎች ጠለፋውን ያከናወኑት ግንቦት ሰባት አርበኞች ግንባር በመባል የሚታወቀው ድርጅት አባላት እንደሆኑ አመልክተዋል፡፡ ሆኖም ከተመላሾቹ መካከል አንዳንዶቹ ለኢትዮጵያ ፈርስት እንደገለጹት፣ ከስድስቱ ታጣቂዎች መካከል የኤርትራ ሚሊሻና ትግርኛ ተናጋሪ የኤርትራ ወታደሮች ነበሩባቸው፡፡

ታጋቾቹ ከኤርትራ ወታደራዊ መኰንኖች ጋር ከተገናኙ በኋላ ልብሳቸውን አውልቀው ወታደራዊ ልብስ እንዲለብሱ የተደረገ መሆኑን፣ ‹‹ከአሁን በኋላ ወታደሮች ናችሁ፣ ትሠለጥናላችሁ፤›› ተብለው በእጃቸው የነበረውን ንብረት በሙሉ እንዲያስረክቡ መደረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ከዚያም ወደ ጀርድን (የመስኖ እርሻ የሚከናወንበት ቦታ) ተወስደው ለአሥር ቀናት ያህል የጉልበት ሥራ እንዲሠሩ መገደዳቸውን ይናገራሉ፡፡

ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 40 የሚሆናቸው እነዚህ ከታገቱ በኋላ የተመለሱት ዜጎች በኤርትራ ቆይታቸው አንዳንድ ነገሮች የተመለከቱ ሲሆን፣ በተለይ ከወታደሮቹ ውጪ ሲቪል ኤርትራዊያን እነሱን ዓይተው ተደብቀው ሲያለቅሱና ሐዘናቸውን ሲገልጹላቸው እንደነበሩ ታዝበዋል፡፡ ያለ ክፍያ ተገደው የእርሻ ሥራ በሚሠሩበት አካባቢ እንደነሱ ተጠልፈው የተወሰዱ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ቀን ቀን በዚሁ ተመሳሳይ የጉልበት ሥራ ተገደው ሲሠሩ፣ ሌሊት ሌሊት ደግሞ በአሰቃቂ ሁኔታ ታስረው እንደሚያድሩ መመልከታቸውንም ተናግረዋል፡፡

አብዛኞቹ ለማምለጥ ሲሞክሩ በጥይት የተገደሉ፣ ተመትተው አካላቸው ላይ ጉዳት ደርሶባቸው በሕይወት የተረፉ መኖራቸውን፣ እንዲሁም በርካቶች ተገደው ወታደራዊ ሥልጠና ወስደው በተለይ ግንቦት ሰባት አርበኞች ግንባር የተባለውን ድርጅት እንዲቀላቀሉ መደረጋቸውንም ከዕገታው የተመለሱት ገልጸዋል፡፡

ሪፖርተር ያነጋገራቸው በኤርትራ አዋሳኝ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደሚናገሩት፣ የኤርትራ ወታደሮችና በኤርትራ የሚገኙ የኢትዮጵያ አማፂ ኃይሎች በተደጋጋሚ ኢትዮጵያውያንን እያፈኑ ይወስዳሉ፡፡ ይህንን በተመለከተ በቅርቡ ጥያቄ የቀረበላቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ‹‹እያንዳንዱን የድንበር ወሰን ወታደር አስቁሞ መጠበቅ አይቻልም፤›› ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ የኤርትራ መንግሥት ኃላፊነት የጎደለው የሽፍትነት ተግባር ላይ የተሰማራ በመሆኑ በተፈጸመው ጠለፋ እምብዛም አለመገረማቸውን ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ተመጣጣኝ አንዳንዴም ‹‹የማያዳግም›› ዕርምጃ በመውሰድ አፀፋ ምላሽ እንደሚሰጥ ዝቶ የነበረ ሲሆን፣ በቅርቡ የተጠለፉት ዜጎች በሱዳን አማካይነት በመመለሳቸው ዕርምጃ ከመውሰድ የተቆጠበ ይመስላል፡፡

በባድመ አካባቢ በ1990 ዓ.ም. በኤርትራ በተቀሰቀሰው ጦርነት ከሁለቱም አገሮች 70 ሺሕ ያህል ዜጎች ማለቃቸው ይታወሳል፡፡ የድንበሩ ጉዳይ እስካሁንም ዕልባት አላገኘም፡፡

ጦርነቱ ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ በድንበር አካባቢ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን እየታፈኑ የሚወሰዱ ሲሆን፣ መንግሥት ግልጽ የሆነ የማጣራት ሥራና ዕርምጃ ሲወስድ ባለመታየቱ ወቀሳ ይቀርብበታል፡፡

በተለይ የኢሮብ ሕዝብ የመብት ተቆርቋሪ (IRAA) የተባለ ቡድን እንደሚለውኧ ቁጥራቸው በርከት ያሉ የኢሮብ አካባቢ ንፁኃን ነዋሪዎች ከቤታቸው ታፍነው ተወስደዋል፡፡ ስማቸውንና ማንነታቸውን በውል የዘረዘራቸው 97 አርሶ አደሮችን በግልጽ በመዝገብ አስፍሮ የገቡበት አለመታወቁን ቀደም ሲል አሳውቋል፡፡ ሌላ የአካባቢው ሕዝብ ተቆርቋሪ የሆነውና በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሚኖረው ዓለም ተስፋዬ የተባለው ታዋቂ ጸሐፊ፣ ‹‹Neglected Irob Abductees›› (የተዘነጉት የተጠለፉ የኢሮብ ሕዝብ ተወላጆች) በሚል መጣጥፍ ተመሳሳይ ቅሬታ አሰምቷል፡፡

‹‹ቁጥራቸው ከ100 በላይ የሚሆኑ የኢሮብ ተወላጆች ሻዕቢያ አፍኖ ወስዶአቸው እስከዛሬ ምን እያደረጋቸው ይሆን?›› በማለት የሚጠይቀው አቶ ዓለም፣ ‹‹የሚገርመው የኢትዮጵያ መንግሥትም ሆነ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ስለእነዚህ ንፁኃን ዜጎች ዝም ማለቱ ነው፤›› ይላል፡፡

‹‹በሌሎች አገሮች አንድ ዜጋ በጠላት ከተወሰደ ምን እንደሚሠራ ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ግን ዜጎቹ ተጠልፈው ለዘመናት እየማቀቁ ቁጭ ብሎ የሚመለከት ብቸኛ መንግሥት ነው፤›› ሲልም ጸሐፊው ይወቅሳል፡፡

ሪፖርተር ባደረገው ማጣራት ቀደም ሲል የገቡበት ስላልታወቀ እነዚህ ዜጎች የትግራይ ክልል መንግሥትና የፌደራል መንግሥት ከነዝርዝር ስማቸው የተገለጹላቸው ቢሆንም ምንም የሰጡት ምላሽ የለም፡፡

የኤርትራ መንግሥት ነፍጥ ያነገቡ የኢትዮጵያ የአማፂ ኃይሎች ወደ ኢትዮጵያ በማስረግ የተለያዩ ጥቃቶች ሲፈጽም ይስተዋላል፡፡ ቀደም ሲል የአውሮፓ ቱሪስቶችና ኢትዮጵያውያን ከአፋር ክልል አፍኖ መውሰዱ የሚታወስ ሲሆን፣ በፈረንጆቹ ምክንያት ይመስላል ጉዳዩ ዓለም አቀፍ አጀንዳ ሆኖ ነበር፡፡ መንግሥትም ሦስት ወታደራዊ የሻዕቢያ ካምፖች ማጥቃቱን ይፋ ማድረጉ አይዘነጋም፡፡ በተመሳሳይ ባለፈው ዓመት ሻዕቢያ ለፈጸመው ትንኮሳ አንዳንድ ወሳኝ ሥፍራዎች ላይ የአውሮፕላን ጥቃት በኢትዮጵያ መንግሥት ተፈጽሞ ነበር፡፡ እንዲሁም በ2004 ዓ.ም. በተመሳሳይ በባህላዊ መንገድ ወርቅ በማውጣት ላይ ከነበሩት መካከል እንደ አሁኑ 140 ኢትዮጵያውያን ተጠልፈው የተወሰዱ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ የገቡበት አልታወቀም፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የሻዕቢያ ትንኮሳ የማይቆም ከሆነ፣ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ዕርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድ ባለፈው ዓመት ገልጸው ነበር፡፡

በኤርትራ እየተሰቃዩ ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የመንግሥት ባለሥልጣን፣ ‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት እጅና እግሩን አጣጥፎ አልተቀመጠም፡፡ ጉዳዩን እያጠናው ይገኛል፡፡ የሚወስደውም ዕርምጃ እየተጠና ነው፤›› ብለው፣ ዝርዝር መግለጫ ከመስጠት ግን ተቆጥበዋል፡፡

ኢትዮጵያና ኤርትራ በ1990 ዓ.ም. በድንበር ሰበብ ወደ ጦርነት ከገቡ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 18 ዓመታት ሰላምም ጦርነትም በሌለበት ሁኔታ ይገኛሉ፡ (Source: Reporter)


Irob_map

2632-ADBEAA25DFC96D21C1256F2D004849F2-ocha_ethTigray040903

Erob-Map


REFERENCES:

  1. Neglected Irob Abductees – iraaethiopia.org 

    iraaethiopia.org/Irob_Abductees_Alema.pdf

    The Irob people and many others inhabiting the Ethio-Eritrean border have suffered horrible ordeal including abduction and forced removal from their homeland, under the occupation of the Eritrean armed forces. In 1998, when the Eritrean regime instigated a conflict and invaded the Irobland, Irob militia and people were the last defense against

  2. Irob Abductees – Irob Advocacy & Information Network 

    sites.google.com/…/irob-related-is/irobabductees

    Global Irob Community is seeking Volunteers from the American ContinentEuropean Continent, Asian Continent, African Continent, and Australian Continent to form a Committee that would investigate…

  3. Eritrea should break the shackles on Irob abductees and let … 

    aigaforum.com/news/Eritrea_should_free_Irob_abductees.htm

    Not one of the Irob abductees has ever been a member of any political party or involved in any military or civil defense. Their crime; belonging to a small community on the Ethiopian side of the border who refused to accept the Eritrean demand to change their citizenship.

  4. Irob and the Ethio-Erithrean border issue: “Here We Go Again”! 

    www.aigaforum.com/article2019/irob-ethio-eritrea-issue.htm

    Oct 30, 2019 · During the Eritrean liberation movement, none of the Eritrean fronts have ever controlled or even conducted any type of movement in the Irob region. The two movements that were active in Irob region during that time were Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) and Tigrayan People’s Liberation Front (TPLF) until TPLF was able to defeat the EPRP and became the sole movement in Irob region.

  5. Border-Related Articles « IRROB.ORG 

    irrob.org/irob-border-issues/border-related-articles

    The Irob people, however, after had been mistreated and abused for more than two years by the Eritrean invasion and occupation of 1998, they now feel being accused by the UN peacekeeping forces and their officials for causing troubles in the region and posing threat to their mission of peacekeeping.

  6. Facts About Irob – Irob Advocacy & Information Network 

    sites.google.com/site/irroborg/history-of-irob/…

    TERRITORIAL CLAIM IS BASELESS Irob is one of the Ethiopian territories invaded by the Eritrean armed forces this year. When news of the invasion broke, I observed that many Ethiopians, including…

  7. Irobland by Henze – Irob Advocacy & Information Network 

    sites.google.com/site/irroborg/articles-essays/i…

    The worst of the physical destruction done by Eritrean forces during their invasion and occupation of the region in 1998-99 has now been overcome, but the memory of it is still vivid among the population. Though some Irob who fled then have returned, many of the older people have not. There are colonies of Irob in Adigrat and Makelle.

  8. A Community in Crisis « IRROB.ORG 

    irrob.org/miscellaneous/news/a-community-in-crisis

    Abduction of innocent Irobs by the Eritrean government. The Irob community has lost so many people to the Eritrean invasion, but there is nothing more painful than the fact that the Eritrean government has abducted more than one hundred of our innocent family members and refused to release them or even admit abducting them.


  • International Law and Justice | United Nations 

    https://www.un.org/en/sections/issues-depth/…

    The International Law Commission was established by the General Assembly in 1947 to promote the progressive development of international law and its codification. The Commission is composed of 34 …

  • Universal Declaration of Human Rights | United Nations 

    https://www.un.org/en/universal-declaration-human-rights

    The Universal Declaration of Human Rights The Universal Declaration of Human Rights (UDHR) is a milestone document in the history of human rights. Drafted by representatives with different legal .

  • OHCHR | International Law 

    https://www.ohchr.org/EN/ProfessionalInterest

    The international human rights movement was strengthened when the United Nations General Assembly adopted of the Universal Declaration of Human Rights (UDHR) on 10 December 1948. Drafted as ‘a common standard of achievement for all peoples and nations’, …

  • Uphold International Law | United Nations 

    https://www.un.org/en/sections/what-we-do/uphold-international-law

    The UN Charter, in its Preamble, set an objective: “to establish conditions under which justice and respect for the obligations arising from treaties and other sources of international law can be …

  • National Liberation, International Law and Political Prisoners. The concept of political prisoner is as old as the history of political conflicts between and within nations and states. That prisoners of such conflicts were recognized as political prisoners has not always been a certainty.
    marilynbuck.com/PP_status_international_law.html
  • Prisoners’ rights in international law – Wikipedia 

    https://en.wikipedia.org/wiki/Prisoners’_rights_in_international_law

    The International Covenant on Civil and Political Rightscame into force 23 March 1976. Article 10 of the International Covenant on Civil and Political Rights provides that any person deprived of their liberty shall be treated with humanity and dignity. The article imposes a requirement of separation of prisoners in pre-trial detention from those already convicted of crimes, as well as a specific obligation to separate accused juvenile prisoners from adults and bring them before trial speedily. There is also a requirement …

     

  • Detention and imprisonment | Amnesty International 

    https://www.amnesty.org/en/what-we-do/detention
    • It is easy sometimes to think that the rights of prisoners have little to do with us – that they have somehow exchanged their rights for a life of crime. This is wrong on two counts. Firstly, everyone has the same rights and they can never be taken away, no matter where you are, or what you may have done. Secondly, just because you are in prison, it does not mean you are guilty of a crime – if you were lucky enough to have a trial, it may not have been a fair one.Since we began in 1961, Amnes…

    See more on amnesty.org

  • Political Prisoner Status under International Law by … 

    marilynbuck.com/PP_status_international_law.html

    National Liberation, International Law and Political Prisoners The concept of political prisoner is as old as the history of political conflicts between and within nations and states. That prisoners of such conflicts were recognized as political prisoners has not always been a certainty.

     

  • Human Rights Watch: International Human Rights Standards … 

    https://www.hrw.org/legacy/advocacy/prisons/stndrds.htm

    The principal international human rights documents clearly protect the human rights of prisoners. The International Covenant on Civil and Political Rights (ICCPR) and the Convention Against …

  • Protection of Prisoners Under International Law … 

    jailhouselaw.org/protection-of-prisoners-under-international-law-2

    Along with the United States Constitution, your state constitutionand federal and state lawsanother potential source of protection for prisoners is international law. Using international law in United States courts can be complicated and controversial so you may not want to attempt it without a lawyer.

  • Political Prisoner Law and Legal Definition | USLegal, Inc. 

    https://definitions.uslegal.com/p/political-prisoner

    Political prisoner means persons or groups who are detained for their political views. Hence, a political prisoner is someone who is imprisoned or kept under house arrest for his/her participation in political activity. Sometimes the detention of political prisoners is motivated by the prisoner’s politics also.

     

  • Prisoner of war | international law | Britannica 

    https://www.britannica.com/topic/prisoner-of-war

    international law. Encyclopaedia Britannica’s editors oversee subject areas in which they have extensive knowledge, whether from years of experience gained by working on that content or via study for an advanced degree…. Prisoner of war (POW), any person captured or interned by …

  • Political Prisoners in the USA | Alliance for Global Justice 

    https://afgj.org/politicalprisonersusa

    Aug 21, 2018 · ***Updated on January 28, 2020*** > The Alliance for Global Justice expresses our regrets and sympathies concerning the death of on Dec. 21, 2019, of Robert Seth Hayes, member of the Black Panther and Black Liberation Army. Hayes was paroled from prison just last July 24, 2018. We are happy to announce the releases from…Read more →

  • Political Prisoner Law and Legal Definition | USLegal, Inc. 

    https://definitions.uslegal.com/p/political-prisoner

    Hence, a political prisoner is someone who is imprisoned or kept under house arrest for his/her participation in political activity. Sometimes the detention of political prisoners is motivated by the prisoner’s politics also. Sometimes persons convicted for treason and espionage are also put in the category of political prisoners. Political prisoners can be imprisoned by extrajudicial processes.

  • Publications: International -> Political Prisoners … 

    https://www.prisonlegalnews.org/news/publications/…

    Publications: International -> Political Prisoners (International) To search our Publications library, select a topic from the drop-down list below to see all entries in that category; you can then search within the category by entering a keyword in the search box.

  • Palestinian Political Prisoners and International Law … 

    https://hls.harvard.edu/event/palestinian-political-prisoners-and-international-law

    Palestinian Political Prisoners and International Law. November 28, 2017 @ 12:00 pm – 1:00 pm

  • (PDF) Protection of Prisoner’s Human Rights in Prisons … 

    https://www.researchgate.net/publication/311972901…

    political prisoners. … the grounds for defences. Part 2 addresses questions of human rights and due process protections in both domestic and international law. In Part 3 the chapters are …

  • US: Prolonged Indefinite Detention Violates International Law 

    https://www.hrw.org/news/2011/01/24/us-prolonged…

    Jan 24, 2011 · The prolonged indefinite detention without trial of terrorism suspects at Guantanamo Bay violates US obligations under international law. The Bush …

  • https://www.unodc.org/documents/justice-and-prison…

    1. The prison regime should seek to minimize any differences between prison life and life at liberty that tend to lessen the responsibility of the prisoners or the respect due to their dignity as human beings. 2. Prison administrations shall make all reasonable accommodation and adjustments to ensure that prisoners with physical, mental or other

  • OHCHR | Basic Principles for the Treatment of Prisoners 

    https://www.ohchr.org/…/Pages/BasicPrinciplesTreatmentOfPrisoners.aspx

    1. All prisoners shall be treated with the respect due to their inherent dignity and value as human beings. 2. There shall be no discrimination on the grounds of race, colour, sex, language, religion, political or other opinion, national or social origin, property, birth or other status. 3.

  • An international committee calls release of political … 

    https://revolutionmap.com/2020/03/31/an…

    The Group, an international committee  concerned with monitoring and documenting human rights violations, called on all parties to the conflict to immediately release all detainees and political prisoners held in official and secret political, security, and military detention facilities, to prevent and mitigate the spread of the virus, “in line with their obligations under international law,” according to statement.

  • Actions on Behalf of Political Prisoners Around the World 

    https://www.law.ucla.edu/centers/international-law…

    Actions on Behalf of Political Prisoners Around the World The Project assisted in securing the release of Ejup Gani ć and Jovan Divjak. Both had been investigated and effectively cleared of criminal charges by the International Criminal Tribunal for the former Yugoslavia when they were arrested on politically driven arrest warrants issued in …

Weight Loss

%d bloggers like this: