የአባ ተስፋማርያም ባራኪ አስተያየቶች
ይቅር በጥላቻ ግልብጥብጥ፣
አያመጣም ለማንም አንዳችም ለውጥ፣
ፈጣሪ ነው ለሰው ሁሉን የሚሰጥ፤
ከንቱ ነው አያዋጣም በትዕቢት መቅበጥበጥ፣
ይበጃል ይልቅስ ጥላቻን ወደ ፍቅር መለወጥ፣
ከመውደቁ በፊት ከማይወጣበት ቀውጥ።
Advertisements