Advertisements
IRROB.ORG

ስለ ጋዜጠኛ

ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ፣
የወሬ ሱሰኛ፣
ምንም የማይተኛ፤
ከሆነማ ፖለቲከኛ፣
ከተለወጠም ወደ ቂመኛ፣
በጣም ነው አደገኛ፤
ስለሆነ በጣም አፈኛ፣
የሌለው የሰው ዳኛ፣
በጣም ነው ትምክህተኛ፤
ሰውን የሚያበሳጭ ክፉኛ፣
ከፈለገም በአንደበቱ መርዘኛ፣
በክርክርም በጣም እልኸኛ፣
እስከሚያድርግህ በሽተኛ፣
እስክትሆንም የሰው ቍጠኛ።

Advertisements

%d bloggers like this: