Advertisements
IRROB.ORG

Home » አስተያየቶች » መኖር በተስፋ

መኖር በተስፋ

የአባ ተስፋማርያም ባራኪ አስተያየቶች

ሰው ይኖራል በተስፋ፣
በየቀኑ በሥራ እየለፋ፣
ፍሬ እስከሚያገኝ በይፋ፤
በፈጣሪው እምነቱን እያስፋፋ፣
የሰውን መብት ሳይጋፋ፣
ሳይነሳም ማንንም ሰው ወረፋ፣
ሁሌ ከእጁ አይጠፋም አካፋ፣
ጥዋት ከማታ ለሥራ ስለሚለፋ፣
በፍጹም ከርሱ ተስፋ ስለማይጠፋ፤
የተቀደደም አይቀርም ሳይሰፋ፣
ተስፋ አይቈርጥምና እስከሚሆን አንጋፋ።

Advertisements

Ebates Coupons and Cash Back

 

Bits2u


250x300 Discount Medical Supplies

%d bloggers like this: