የአባ ተስፋማርያም ባራኪ አስተያየቶች
መንፈሳዊ መሪ፣
የምእመናን አስተዳዳሪ፣
ካልተገዛ ለአምላክ ፈጣሪ፣
ካልሆነም የሕጉን አክባሪ፣
የኃጢአትን ፈሪ፣
ለጽድቅ ተወዳዳሪ፣
ለሰላም ዘማሪ፣
ለአንድነት ተባባሪ፣
ለፍትሕ ተከራካሪ፣
የፍቅር አስተማሪ፣
ሁሉን እኩል አፍቃሪ፣
አለዚያ የሃይማኖት አስነዋሪ።
Advertisements